We are the Best in Town With over 10 Years of Experience.

2 & 3 Bedroom Apartments for Sale in Addis Ababa, Gergi Mebrat Hail


139 Sq M 2 Bedrooms 2 Bathrooms

Property Description

🔐ገራይ ሪል እስቴት

•የመጀመሪያ ሳይታችንን በመገናኛ ሀያ-አራት በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንብተን ማስረከባችን ይታወቃል። አሁን ደግሞ ሁለተኛው ሳይታችንን በገርጂ መብራት ሃይል ግንባታ የጀመርን ሲሆን ሽያጭም ጀምረናል🎊

📍ለትራንስፖርት አመቺ በሆነ ቦታ ከዋናው መንገድ 30ሜትር ብቻ ገባ ብሎ ይገኛል።🏨🔑

•ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ139.16ካ.ሜ እስከ 161ካ.ሜ የሆኑ ከባለ ሁለት ምኝታ እስከ ባለ ሶስት ምኝታ እና ሁሉም ቤቶች አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን💰⚖🔐

አሁን ላይ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ላይ እንገኛለኝ ⏰

ለበለጠ መረጃ 0943155542 ላይ ይደውሉ።

Quick Summary

Property ID 1137
Property Type Developer Projects, Apartment
Location Addis Ababa, Gergi
Bedrooms 2
Bathrooms 2
Garages 1
Property Size 139 Sq M
Price $0
Status For Sale

Features

  • Basement
  • Garage
  • Parking
  • Generator
  • Ceramic Tiles
  • Balconies