We are the Best in Town With over 10 Years of Experience.

3 Bedroom Apartments for Sale in Gergi, Jackros


162 Sq M 3 Bedrooms 2 Bathrooms

Property Description

ለቤት ፈላጊዎች ታላቅ ብስራት ይዘን መጥተናል::

እንካን ደስ አላችሁ:: ከ Royal Real Estate

ለ2015 ዓ.ም ግብ ሊያደርጉት የሚገባ ታላቅ ስጦታ::

በሁለት ዓመት ውስጥ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ከአራት ወር በኅላ ግንባታው የሚጀምረውን በ 3000ካሬ ላይ በሚያርፈው ባለ 9ወለል ህንፃ ላይ የሚገኙትን ባለ 3 መኝታ ክፍሎች እና ባለ 2 መኝታ ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንደ ፍላጎትዎ መርጠው እንዲገዙ ስናቀርብሎ በታላቅ ኃላፊነት ነው::

ህንፃው ጃክሮስ አካባቢ መሃል ከተማ መሆኑ ደግሞ ታላቅ ደስታ ይሰጣል:: የህንፃው ዲዛይን እና ግንባታ በታወቁና ልምድ ባለቸው መሀኒዲሶች መሰራት መቻሉ በውስጡ ጂምናዚም, ስፓ እና በቂ መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ያለው ለኑሮ ምቹ ያደርገዋል:: በዛ ላይ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ መንገድ ያለው::በተለያየ ሀገር የምትኖሩ የሀገር ልጆች ይፍጠኑ ይፍጠኑ ያሉን ቤቶች ውስን በመሆናቸው ቶሎ ይመዝገቡ::

ሳይቱን ለማየት የሚፈልጉ ሰዎች እና ስለክፍያ መረጃ ሁሌም በስራ ሰዓት መደወል ይቻላል::

በካሬ 1,482$(በእለቱ የምንዛሬ ዋጋ)

የቤቱ ስፋት:-

ባለ 3 መኝታ 162ካሬ

የማስረከቢያ ጊዜ በሁለት ዓመት ውስጥ::

የክፍያ ሁኔታ

1. ቅድሚያ 20% ከዛ ቀሪው ተከፋፍሎ::

2. ሙሉ ለሚከፍሉ የ15% ቅናሽ አለው::

3. 75% ለሚከፍሉ የ10% ቅናሽ አለው::

4. 50% ለሚከፍሉ የ5% ቅናሽ አለው::

የሳይቱ መገኛ: https://maps.app.goo.gl/toGRT4EKnuNJnULG9

ለበለጠ መረጃ 0943155542 ይደውሉ

 

Quick Summary

Property ID 1125
Property Type Developer Projects, Apartment
Location Addis Ababa, Jacros
Bedrooms 3
Bathrooms 2
Garages 1
Property Size 162 Sq M
Price $1,482
Status For Sale

Features

  • Basement
  • Laundry
  • Parking
  • Generator
  • Paved Access
  • Balconies